ለሲድ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለ አክሲዮኖች  በሙሉ

                          ለሲድ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ

ባለ አክሲዮኖች  በሙሉ

ተቋማችን 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሠረት በተቋማችን የተዘጋጀውን የመረጃ እና የሪፖርት ሰነዶችን ከዛሬ ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው በማኀበሩ ዋና መ/ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 4፣ የቤት ቁጥር 111/4/5 ደጎል ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በመምጣት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች ደውላችሁ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

0906 551158

0906 551148